Hair Braids

ስለዚህ ማስታወቂያ
ከአሥር ዓመት በላይ በሙያው የዳበረ ዕውቀት እና ልምድ አለኝ፡፡ ላስ ቬጋስ ከመጣሁ አጭር ጊዜ ቢሆነኝም፡ እስካሁን ያጋጠሙኝ ሁሉ በሥራዬ ከፍተኛ አድናቆት ችረውኛል፡፡ “ማየት ማመን ነው” እንደሚባለው የጸጉር ውበትዎን ከፍታ መስጠት ከፈለጉ ዛሬውኑ ይደውሉልኝ፡፡ ሹሩባ ( በስታይል) ፣ ስፌት (ስግስግ) ፣ ቁጥርጥር ( ቦሆ ብሬድ) ፣ ካስክ (ሳብሳብ) ፣ ተኩስ Call me at 725 279 3520
ዝርዝሮች
- የአገልግሎት አካባቢ
- Hair Braids
- የልምድ ዓመታት
- 15