We've put you in Columbus, OH.

Back

ፍኖት Tutoring

53 days agoNegotiable61 views

About this listing

**ለልጅዎ አስጠኚ ይፈልጋሉ?**:

ልጅዎ በሒሳብ ወይም በሳይንስ ይቸገራል/ ትቸገራለች? የቤት ሥራውን/ ሥራዋን ብቻውን/ ብቻዋን መሥራት ይከብደዋል/ ይከብዳታል? ወይስ ጎበዝ ሆኖ/ ሆና ግን የበለጠ ፈታኝ ሥራ ይፈልጋል/ ትትፈልጋለች?

በሁሉም ሁኔታ ፍኖት ለልጅዎ ትክክለኛው ቦታ ነው።

**"ፍኖት ቱቶሪንግ"**:

ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች በአካል ተገኝተው የሚማሩበት የትምህርት ድጋፍ ማዕከል ነው።

በላስ ቬጋስ የሚገኘው ማዕከላችን፣ እያንዳንዱ ተማሪ በራሱ የክፍል ደረጃ እና የመማር ፍጥነት መሠረት ትኩረት የሚያገኝበት ነው። ልጅዎ በክፍል ውስጥ ካለው ትምህርት ወደ ኋላ እንዳይቀር/ እንዳትቀር ብቻ ሳይሆን፣ ሁልጊዜ ቀድሞ/ ቀድማ እንዲገኝ/ እንድትገኝ እናዘጋጃለን።

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦

  • ሒሳብ፣ ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ኢንጂነሪንግ (STEM)
  • እንግሊዘኛ- ንባብ፣ ጽሑፍ እና ሰዋስው
  • የቤት ሥራ ድጋፍ እና የፈተና ዝግጅት
  • የPSAT · SAT · ACT ፈተና ዝግጅት

ለምን ፍኖት?

✅ በአካል ተገኝቶ የሚሰጥ ትምህርት - ልጅዎ ከአስጠኚው ጋር በቀጥታ ተገናኝቶ/ ተገናኝታ ይማራል/ ትማራለች።

✅ የግል ትኩረት - እያንዳንዱ ተማሪ የራሱ የመማር መንገድ አለው። የልጅዎን ጠንካራና ደካማ ጎን ለይተን እናውቃለን።

✅ በትንሽ ቡድን የሚሰጥ ትኩረት ያለው ድጋፍ

✅ ቀዳሚ ዝግጅት - ልጅዎ በክፍል ውስጥ የሚሰጠውን/ የሚሰጣትን ትምህርት አስቀድሞ/ አስቀድማ እንዲያውቀው/ እንድታውቀው እናደርጋለን። ስለዚህ በክፍል ውስጥ በራስ መተማመን ይኖረዋል/ ይኖራታል።

✅ ለቤተሰብ ልጆች ልዩ ቅናሽ - ሁለት ወይም ከዚያ በላይ ልጆች ካስመዘገቡ ልዩ ቅናሽ ያገኛሉ።

✅ ተመጣጣኝ ዋጋ እና ተለዋዋጭ የጊዜ ሰሌዳ

✅ የመጀመሪያ ሳምንት ከክፍያ ነፃ

በፍኖት ቱቶሪንግ ዓላማችን ልጅዎ ትምህርቱን/ ትምህርቷን በመረዳት፣ በራሱ/ በራሷ መተማመን እና በጥሩ ውጤት እንዲቀጥል/ እንድትቀጥል መርዳት ነው።

ለልጅዎ ብሩህ የትምህርት መንገድ ዛሬ ይጀምሩ!

አድራሻ 📍 4880 W University Ave B-5, Las Vegas, NV 89103

ለመመዝገብ ወይም ለበለጠ መረጃ እዚሁ በሰፈር ላይ መልእክት ይላኩልን።

Details

Format
In person
Subjects
Tutoring Service
Student level
Grade 1-12